ኑሮየ ከከተማ ወጣ ያለ ነው በቅርቡ ነው አጎቴ ገጠር በህመም ምክንያት አርፎ ስለነበር ትልቅ የዶሮ እርባታ ስለነበረው እና እኔም ስራ አጥ ስለነበርኩ እርባታውን በቅጥረኝነት ለማስተዳደር ደሞዝ እየተከፈለኝ እና 1 Dorm ተሰጦኝ ስራ ጀምሬ ነበር እውነት ለመናገር ገጠር ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ያን ያክልም ከከተማው አይርቅም (የ5 ብር ባጃጅ ነው) እና ከምኖርባት ዶርም አጠገብ ሌላ ክፍል ለማሰራት የመሰረት ቁፋሮ አድርገን ነበር ግን ትንሽ እንደቆፈርን የተቀበረ በአሮጌ የማረተ ሳጥን ሙሉ ብርጭቆ አገኘን አና የሰፈር ሰው እንዳለን ጣሊያኖች የቀበሩት ነው ሚሆነው ሌላም ንብረት ይኖራል አሉን ሌሎች ደግሞ ሚፈነዳ ነገር ሊኖር የችላል ብለውን አቁመናል ምን እናድርግ ጨነቀን እኮ
Sep 16, 2023Bro get a life… why don’t you start another group for all your stories huh???
Sep 16, 2023