ፍቅረኛዬ በብዙ ወንዶች እንደተደፈረች ነገረችኝ በዚህ ምክንያት ወንድ የተባለ ፍጥረት እንዳስጠላት እና ከእኔም ጋር መለያየት እንደምትፈልግ ነገረችኝ የሰዎቹን ማንነት ንገሪኝ ብላት በፍጹም ልትነግረኝ አልቻለችም ሁሉም ነገር ግራ ገብቶኛል ከሁሉም በላይ የሚያሳስበኝ የፍቅረኛዬ መጠቃት እና የሰዎቹን ማንነት ባለማወቄ ማንነታቸውን ባውቅ ኖሮ ወንድነታቸውን እንዲጠሉት ነበረ የማደርገው እስኪ ሀሳብ ስጡኝ ምን ላድርግ ምን ልሁን
Sep 16, 2023Arfeh kuch bel bakh mnm atargem, anchinm defrew diaper endayaslebsush. Esua be heg endetkesachew endmn blek masamen new yalbek.
Sep 16, 2023