#health
ጥርሴን ማሳጠብ አስቤ ነበር ግን የመጀመሪያዬ ስለሆነ ስለሱ እውቀቱ የለኝም የጥርስ መስታውት ያበላሻል ሚባለውስ እውነት ነው እንዴ ? Keza buhala yetekelekelachut ngr kalem negerugn ?? እና ምታውቁ ካላቹ Babi specialized ማሳጠብ ስንት ብር ነው ????? Thanks❤
Sep 16, 202312 engagements
ጥርሴን ማሳጠብ አስቤ ነበር ግን የመጀመሪያዬ ስለሆነ ስለሱ እውቀቱ የለኝም የጥርስ መስታውት ያበላሻል ሚባለውስ እውነት ነው እንዴ ? Keza buhala yetekelekelachut ngr kalem negerugn ?? እና ምታውቁ ካላቹ Babi specialized ማሳጠብ ስንት ብር ነው ????? Thanks❤
Sep 16, 2023አይ ምንም አይሆንም ዎጋውን የባቢን አላውቅም የዶክተር ሳምራዊት ግን 600 ብር ነው
Sep 16, 2023Ene tatbe neber...yetrs mestawet yabelashal mibalew wwshet new...le 24 seat tekus neger tekelekelaleh keza behuala gn normal new...
Sep 20, 2023