ሰሞኑን አንድ ስራ አግንቸ ነበር ስራው ለኔም ቢሆን አልገባኝም ማደርገው ነገር ቢኖር መዳኒት ለፋርማሲ ማቀበል ነው የታሸገ ስለሆነ ውስጡ መዳኒት ይሁን ሌላ አላውቅም በሳምንት 1700 ብር ይከፍሉኛል ምሰራው ቅዳሜ ብቻ ነው ሌላው ያጠራጠረኝ ማስረክብበት ፋርማሲ አንድም ቀን ክፍት ሁኖ አለማወቁ ነው። ያ ብቻ ኣደለም ሁሌም Delivery ሳደርግ ከጠዋቱ 11:00 ነው ለምን ብየ ስጠይቅ ወደ ክፍለ ሀገር ስለሚሄድ በጊዜ እንዲደርስ አሉኝ እናም ልተወው ፈለኩ ግን በቀጥታ አልሰራም ከምል የሆነ አሳማኝ ምክንያት ንገሩኝና ላቁመው በናታቹ ችግር ውስጥ መግባት አልፈልግም
Sep 15, 2023Mogn ynur endiyachawet
Sep 16, 2023