#education
ሠላም እንዴት ናችሁ የ12 ውጤትን በመጠባበቅ ላይ ነኝ እናም ከAAU ጋር የተያያዙ ነገሮችን አይቻለሁኝ እናም ፈትኖ ነው የሚቀበለው የሚባለው ነገር እውነት ነው ድጋሚ ሊፈትኑን ነው ? እና በውጤት ነው የሚቀበለው የሚባለውስ ? ብቻ ምታቁትን ጀባ በሉኝ 🫡
Sep 15, 20235 engagements
ሠላም እንዴት ናችሁ የ12 ውጤትን በመጠባበቅ ላይ ነኝ እናም ከAAU ጋር የተያያዙ ነገሮችን አይቻለሁኝ እናም ፈትኖ ነው የሚቀበለው የሚባለው ነገር እውነት ነው ድጋሚ ሊፈትኑን ነው ? እና በውጤት ነው የሚቀበለው የሚባለውስ ? ብቻ ምታቁትን ጀባ በሉኝ 🫡
Sep 15, 2023Here
Sep 15, 2023Awo ewnet nw detail merejaw alwetam enji befetena nw endewm kfyam yinoral
Sep 15, 2023Next year new mijemrew i guess ena yeah megbiya fetena teftnew yalefut ygebalu additional to passing entrance exam
Sep 15, 2023