Never_Say_Never271.5
#personal
Hii guys!!! እድሜዬ 23 ሲሆን BA አለኝ ተቀጥሬም እየሰራሁ ነው የ"par time" ስራ ቀን ቀን ላይ እናም እኔ አሁን የሌሊት ስራ ለመስራት ፈልጌ ነው። እናም የምታውቁት የስራ ዘርፍ ካለ ብትጠቁሙኝ?? #ስለ ቀና ትብብራቹ አመሰግናለሁ🙏
Sep 15, 20235 engagements
Hii guys!!! እድሜዬ 23 ሲሆን BA አለኝ ተቀጥሬም እየሰራሁ ነው የ"par time" ስራ ቀን ቀን ላይ እናም እኔ አሁን የሌሊት ስራ ለመስራት ፈልጌ ነው። እናም የምታውቁት የስራ ዘርፍ ካለ ብትጠቁሙኝ?? #ስለ ቀና ትብብራቹ አመሰግናለሁ🙏
Sep 15, 2023Online sera kehone @drani2k
Sep 15, 2023