Hello guys, am grade 11 and 17yo man My question is ለኔ ብቻ ነው relationship ካሁኑ ጥቅም የሌለው ሚመስለኝ🤔😅 ማለት specially under 24 አመት ሁነው ዴት ሚያረጉ "እወድሀለው" "አፈቅርሻለው" ሲባባሉ sense ማይሰጠኝ? ለማለት የፈለኩት ለምሳሌ አንድ ሠው ለማግባት ነው date ሚያረገው ስለዚህ ደሞ stable የሆነ life መኖር አለበት በገንዘብም በሁሉም ነገር እንደዛ ካልሆነ እና ተምሮ ሳይጨርስ( እስከ university) relationship ውስጥ መግባት waste of time አይደለም ትላላቹ? ለዛ ሚያባክነውን ገንዘብ እና ጊዜ ለጥሩ knowledge ቢያውለው or ብታውለው ለወደፊት አይጠቅምም?? ሲቀጥል mainly date ሚያረጉ መጋባታችሁን ማታቁ ሠዎች ምታገኙበት ጥቅም እስቲ ነገሩኝ። አሁን ኢሄን ጉዳይ ለጓደኞቼ ምናምን ብናገር ፈልገህ ፈርተህ ነው ሊሉ ይችላሉ ግን እስኪ mature ሁናቹ አርቃቹ አስባቹ ከላይ የጠየኩትን መልሱልኝ ስድብ ትችላላቹ thanks 🙏🏼
Sep 15, 2023Someone Joined me🫡
Sep 15, 2023