ሰዎች እባካቹ እርዱኝ የ24 አመት ወንድ የደሀ ልጅ(ደሀ) ነኝ።ከልጅነቴ ጀምሮ እራሴንና ቤተሰቤን በገንዘብ ለማሳደግ ለመለወጥ በጣም ለፋሁ ጎን ለጎንም ሶሻል ለብለብ ዲግሪ አለኝ ነገር ግን የረባ ነገር ላይ መድረስ አልቻልኩም።ካለሁበት ድህነት ለመውጣት የነበርኩበት መንገድ አድካሚ እና ተስፋ አስቆራጭ ነው እና እባካቹን ወደ ውጭ ሀገራት መሄጃ መንገዶችን ህጋዊም ህገወጥም ንገሩኝ መረጃ መረጃ እፈልጋለው።የምታቁትን የትኛውንም መረጃ ሼር አድርጉኝ🙏🏾😔
Sep 15, 2023If u want, i can apply for u italy for full scholarship
Sep 16, 2023