Ebakachu wendemachu erdugn emamakirew sew yelegnm🙏🙏 wedegudaye sigeba I'm 23M ena ke 2 wor befit ke mengist Unv be arif wutet temerkealw enam ke 10 belay bankoch apply argealw kenezi wust andu bank le exam tertogn nbr ene kalewubet bota tenish rak selemil ena leloch amarach alugn beye salhed keru keza bezu firendoch gin exam alfew sra gebu ene demo eskawen lagegn alchalkum ena teseset ligelegn nw yane heje betefetenku beye btam regret eyareku nw enkelf hula litegna alchalkum.... mn yeshalegnal😥🙏
Sep 14, 2023ወንድሜ በፍጹም እንዳይፀፅትህ ፈጣሪ ይህን ቦታ ላንተ አልመረጠውም በቃ ላንተ ይህ ቦታ አይሆንህም ብትገባም ትወጣ ነበር ወይም ብትፈተንም በሆነ ምክንያት እንዳትገባ ትደረግ ነበር።የተሻለ ቦታ ለአንተ አዘጋጅቶልሀል እውነት ፈጣሪህን የምታምን ከሆነ በቅርቡ ቦታህን ያሳይሀል።እኛ ስላሰብን ወይም ስለፈለግን ምንም ነገር አይሆንም ፈጣሪ ሲፈቅድ ብቻ ነው ሚሆነው። የእውነት በቅርቡ በፊት በነበርክበት የስራ ፍለጋ mood ከከጠልክ ከሁሉም ጓደኞችህ በጣም የተሻለ ስራ ታገኛለህ ።ሁሉም ጉአደኞቼ ገብተዋል ላልከው ይግቡ አንተ በራስህ እንድትናደድ ያደረገህም ይህ ነው ።እነሱ ባይገቡ ትናደድ ነበር እስቲ እራስህን ጠይቅ ምናልባትም ካንተ ያነሰ grade ይዘው ሰለሆነ የገቡት ይሆናል ። so focus on ur self dear ስለሌሎች አታስብ ።ከዚ በኋላ careless አትሁን
Sep 15, 2023