i'm 22, Female. guys እኔ ብቻ ነኝ ግን selfie መነሳት እማይሆንልኝ?😔 እውነት በአካል በጣም ቆንጆ ነኝ። selfie ላይ ግን ፊቴ የሆነ ነገር ይቀየርብኛል። ጅብ ነው እሚያስመስለኝ። ከኋላ ያለው ካሜራ ትንሽ ይሻላል። photogenic አይደለሁም እሱን አውቃለሁ። ግን ከምር አሁንስ እያፈርኩ ነው። ሰዎች ፎቶ እንነሳ ብለው ካሜራቸውን ሲያነሱ እኔ እሮጣለሁ። ፊቴ ከሰው ፊት ወደ ጅብ ፊት ነው ሚቀየረው። በተለይ ፈገግ ካልኩ እንዴት እንደሚያስጠላብኝ! ከፍቅረኛዬ ጋር እንኳን ይሀው 3 አመታችን ምንም አብረን የተነሳነው ፎቶ የለም። በጣም እየከፋኝ ነው😭😭 እባካችሁ ምን ማረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ🙏
Sep 14, 2023be Snapchat mokriw😊😁
Sep 15, 2023