አትቀልዱ pls በስርዓቱ መልሱልኝ ምን መሰላቹ ሁለት አይነት ባህሪ ነው ያለኝ አንዳንዴ ሁለት ሰው በውስጤ ያለ ይመስለኛል። አንዳንዴ በጣም ተጫዋች ሳቂታ ሌላ ጊዜ በጣም ኮስታራ አንዳንዴ በጣም ለፍላፊ ሌላ ጊዜ ዝምተኛ ብዙ ጊዜ በጣም የዋህ ነኝ አንዳንዴ ግን ጨካኝ ሆናለው አንዳንዴ በጣም ግልፅ ሌላ ጊዜ በጣም ድብቅ አንዳነዴ የውሳኔ ሰው ሌላ ጊዜ ወላዋይ አንዳንዴ ደፋር ሌላ ጊዜ ፈሪ የምር በቃ በአጠቃላይ የእያንዳንዱ ባህሪ ተገላቢጦሽ አለብኝ በቃ ሁሉም አይነት ባህሪ እና ፀባይ አለኝ ማለት ይቻላል። የተወሰኑ ሰዎችን አማክሬ ነበር ግን ያሉኝ ነገር ቢኖር "gemini♊ slehonsh nw" lelaw demo "ye psycho problem nw" ylalu leloch "bzu metsaf kemanbeb mimeta ebdet nw" bluh bluh.. idk beka ymr gra gebagn enante mn tlalachu be positive pls wedje adelem endi yehonkut
Sep 14, 2023Bro! ሁሉም ሰዉ እኮ እንጀዚ ነዉ። ሰዉ ሮቦት አደለም program የተደረገ- እንደ ሁኔታዎች ዉሳኔያችን እና ስሜታችን ይቀያየራል። ፈሪ መሆን ያለብን ቦታ ፈሪ እኖናለን ደፋር መሆን ባለብን ቦታ ደፋር እኖናለን። ስለዚ ያንተም ጤነኛ የሆነ ሰዉኛ በሀሪ ነዉ። ምናልባት አንተ በተፈጥሮ perfectionist እና over thinker ትመስለኛለህ።ነገሮች ሁሉ perfect እንዲሆኑ የምጠብቅ እና ትንሿ ነገር ሌላዉ ንቆ የሚያልፈዉን ግዜ ሰቶ የሚያብሰለስል። ስለዚ chill! እሄ የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ ነዉ።
Sep 14, 2023