Amilam60
#other
hey guys ቤት ቀይረን ኮዬፈጬ ልንገባ ነው እና እስኪ እዛ ምትኖሩ ስለሰፈሩ ንገሩኝ ድብርት እየተሰማኝ ነው ካሁኑ please እዛ ምትኖሩ ፍሪኮች ብቻ መልሱልኝ
Sep 14, 202311 engagements
hey guys ቤት ቀይረን ኮዬፈጬ ልንገባ ነው እና እስኪ እዛ ምትኖሩ ስለሰፈሩ ንገሩኝ ድብርት እየተሰማኝ ነው ካሁኑ please እዛ ምትኖሩ ፍሪኮች ብቻ መልሱልኝ
Sep 14, 2023ኮዬፈጬ ብሎ ፍሪክ የለም ብሮ
Sep 14, 2023ምድረ ደነዞች አትስማቸው ብሮ Welcome to the club 🤝 Family ትንሽ ቆዩ እዛ ከገቡ እና እኔ ደሞ ግቢ ነበርኩ አሁን ላይ ጨርሻለው ከወር ምናምን በፊት እና እኔም ብዙ ሰው አላቅም ግን አያለው ብዙ ፍሪኮች አሉ ጀማም አለ, ከፈለክ ያበደ GYM አለ እኔም በቅርቡ ነዉ የገባውት contact me
Sep 14, 2023ብሮ ክልል በለው😔
Sep 14, 2023ክልልነቱ sayhon ኣለ ኣደል ሙዱ ምናምን
Sep 14, 2023Hager newa yemtkeyriw 😂
Sep 16, 2023A great place to find your self ,no friend no shits yabede nw ene ke amet befit nw 2d ygbawt ena selam alw seferu btly online mnamn sra kaleh fua nw ena ylemedal ayzosh🤙
Sep 14, 2023eski inbox argign bro @champcry
Sep 14, 2023