This is for the guys Lemndnaw 1 ken betam mitawerun the next day mizegun keza demo dewlachu taskun ena the next day lela sew mehon (you dont have interest malet new?) This is not creating any attachment rather yalenen interest new eyatefachu yalachut. I dont get why you like the chase back and forth yemer.
Sep 14, 2023ልክ ነሽ ይሄ የአብዛኛው ወንዶች ጠባይ ነው ግን ይሄንን ሲያደርግ He don't have interest for me ብለሽ ብዙም አትጨናነቂ ማለት ሁሉም ሰው ተመሳሳይ ነው ብዬ ባላስብም አብዛኛው ግን ከ ፍላጎት ማጣት ሳይሆን ምናልባት :- #1 በ Discussion ውስጥ ብዙውን ጊዜ ወንድ ልጅ ጨዋታ እንዲያመጣ እና በደንብ እንዲያወራ ትጠብቃላችሁ እርሱ ደግሞ ጥሩ ተግባቢ እንኳን ቢሆን በየቀኑ የሚያወራሽ ነገር ያልቃል ስለዚህ ወሬ አልቆበት ግራ ከሚጋባ ቢያንስ አንድ ቀን ወይም ከዚያ በላይ ዝም ሊል ይችላል...😊 #2 መጽሐፍ "ወደ ባለ እንጀራህ ቤት ተደጋጋሚ አትሂድ እንዳትሰለች" ይላል እና መቼም ይሄ ማብራሪያ አይፈልግም እንዳትሰለቻቹ እና በጓደኝነታችሁ Interest እንዳታጡ ብሎ ሊሆን ይችላል....🤗 #3 ወንድልጅ በየቀኑ ለረጅም ሰዓት ሲያወራሽ ለጊዜው ደስ ቢልሽም ቆይቶ "ቆይ ይሄ ልጅ ነሆለል ነገር ነው ዴ🤔 የሚሰራው ነገር የለም? , አሃ ዓላማ የለውም ማለት ነው🤔.... " የሚሉ ሃሳቦች ወደ አእምሮሽ መምጣታቸው አይቀርም እና ለስንት ቁም ነገር የሚያስብሽ ልጅ ያለ እረፍት ረጅም ሰዓት ጀንጅኖሽ ቁማር ይበላ?😁 #4 የምር'ም ስራ በዝቶበት ወይም እንዳንቺ ረጅም ሰዓት Online መሆን የማያስችሉ ስራዎች ይኖሩት ይሆናል....Think Positive እንደኔ Perspective ነው የነገርኩሽ እና ነገሮችን በቶሎ judge ከማድረግ ይልቅ ታግሶ መመልከት መልካም ስለሆነ ነው እና ደግሞ ሁሌም Negative የሆነውን ብቻ በማሰብ ትክክል ያልሆነ ውሳኔ ውስጥ እንዳትገቢ ሁሌም በጎ በጎ ማሰቡ መልካም ነው ብዬ አምናለው! በጎ አስበሽ እንዳሰብሽው ባይሆን እንኳን ፈጣሪ የበጎነትሽን ዋጋ አያስቀርብሽም....
Sep 14, 2023