#relationships
በጣም የምወዳት የማፈቅራት ፋቅረኛ አለቺኝ ጥያቄዉ ከ እሱዋ ቢመጣ አሁን በጣም ነማፈቅራት እሱዋም እንደዛዉ እና በፋቅር ከቆየን 1 አመት ሞልቶናል አሁን ግን አፈቅርሀለሁ ትለኛለች ግን የሆነነገር ተፈጥሮ ለኔ መናገር አትፈልግም በብዙ ነገር እለምናታለሁ እሱዋግን አትናገርም እንገናኝ ስላት ቤተሰቡን ትፈራለች እና በ አፋ ብቻ ነዉ እንደ ምታፈቅረኝ ምትነግረኝ በተግባር አሳይታኝ አታቅም እኔም እሱዋን ማጣጥ ፈራሁ ምን ላርግ
Sep 14, 20232 engagements