ሰላም ቤተሰቦቼ በናታቹ አማክሩኝ አንድ ልጅ አለ የሰፍር ልጅ ነዉ ማለትም በቅርብ ጊዜ ነዉ እና ለ 16 ቀን አንድ ላይ ስራ ሰርተናል ይበልጥ ተግባባን ሆሌም አስተያየቱ ያስፈራል ማለትም እኔ ካለዉበት ቦታ አይጠፍም ከወንዶች ጋር ካየኝ ያኮርፈኛል... በ tg ማዉራት ጀመርን እናም በጨዋታ መሀል አብረን ብንሆን ደስ እንደሚለዉና እንደሚፈልግ ነገረኝ እኔ እንደ ቀልድ ነገ እነግርሀለዉ የኔን ሀሳብ አልኩት ከዛ ቡሀላ መራቅ ጀመረ መንገድ መቀየር ጀመረ ጭራሽ እንደ ማያቀኝ ሰዉ ሆነ text ስልክለት ምናምን ማን ልበል ብሎ መለሰልኝ እና ግራ ገባኝ ምን ትሉኛላቹ ምን ሆኖ አስቦ ይሁን ሀሳብ ስጡኝ ምን ላርግ🙏😌
Sep 13, 2023women 😂☕️
Sep 14, 2023