እባካቹ እርዱኝ ከህሊና ፀፀት ላመልጥ አልቻልኩም ተማሪ ነርስ ነኝ ከቀናት በፊት ድንገተኛ ክፍል የነበረ ታማሚ ወደኔ እንዲዘዋወር ተደርጎ ስከታተለው ነበር በርግጥ ህመሙ ከባድ ነበርና ለህይወቱ ስለሚያሰጋው ከፍተኛ ክትትል ውስጥ ነበር ታዲያ በእለቱ Timoxeline Barbebutenol የተባለ የመዳኒት መስጠት ሲገባኝ በስህተት የማንቂያ መርፌ ሰጠሁት በርግጥ የሰጠሁት መርፌ ጉዳት አልነበረውም ግን መስጠት የነበረብኝን መዳኒት ባለመስጠቴ ህይወቱ አልፋለች ደክሞ ስለነበር በተፈጥሮ ሞት የሞ መስሏቸው ያለምንም ጥያቄ ልባቸው ተሰብሮ አዝነው ወስደውታል እኔ ግን አልቻልኩም ምናልባት ብናገር በቀላሉ ስራ ከማጣት ጀምሮ እስከ ከባድ እስር ይጠብቀኛል ዝም ማለቱም ከበደኝ ምን ላድርግ
Sep 13, 2023Sorry to hear this...but since u did not done this by intention u have to sustain... just gn to compromise what u have done የሚረዳቸው ሰዎች የሌላቸውና ወደ ህክምና ለመሄድ አቅም የሌላቸውን ሰዎች እየፈለክ ሙያህን በመጠቀም support አድርጋቸው for sure አንተም በጥቂቱም ቢሆን የህሊና እረፍት ታገኛለህ who knows ደግሞ ባንተ እርዳታ ፈጣሪ ተጨምሮበት የሚድን ሰው ይኖራል ... May God sent you the Holy Ghost 👍
Sep 14, 2023