ሰላም። የኔ ጥያቄ ታሪክ የምታውቁ ካላችሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል። ኢትዮጵያ የሚለው ቃል የግሪክ ሲሆን ትርጉሙም በፀሀይ ብርሃን የተቃጠለ ፊት ማለት እንደሆነ ብዙዎቻችሁ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። እናም ጥያቄዬ ሃገራችን ይህንን ስም እንዴትና ለምን ተቀበለችው? ስሙ ሃገራችንን እንዴት ይገልፃል? Negative የሆነ ትርጉም ካለው ለምን አልተቀየረም/አይቀየርም? እናም ስለዚህ ስም የምታውቋቸው ሌሎች ነገሮች ካሉ ለመማር ዝግጁ ነኝ። አመሰግናለሁ።
Sep 13, 2023Aydelem yihe enesu yesetun sm new Ethiopia malet ye giyon work stota malet new endemnakew giyon demo Genetn Kemimegbu 4 rivers andu new imagin mn yakl talak sm endehone enesu drom legna tiru neger setewun ayakutm Ena demo enesu Greece nachew sle Greek enji sle Ethiopia liyaku aychum mels yemigegnew kebalebetu new
Sep 14, 2023