AshHeron88143
#health
✌️ሰላም መጥፎ የአፍ ጠረን ያለብኝ ይመስለኝ ነበርና በጭራሽ ሰዎች ጋር ተጠግቼ አላወራም ነበር ምንም ኮንፊደንስ የለኝም አሁን ግን እንደ ሁሉም ሰው መሆኑን አወኩኝ እና ብዙ ጊዜ ስለምፈራ አፌን ዝግት ሳረገው ( ሳፍነው )ነው ጠረኑ ሚመጣው እና አሁን እንዴት ኮንፊደንስ ላግኝ እንዴት ከሰዎች ጋር ተጠግቼ በልበ ሙሉነት ላውራ 😁👍🙏🙏
Sep 13, 20234 engagements