Nanuu186
#health
እባካቹ ንገሩኝ የእግሬ ጥፍር ተበላሽቷል ከልጅነቴ ጀምሮ። የት ብታከም ሙሉ ለሙሉ ይድኑልኛል? አዲስ አበባ ነው ምኖረው። plssss ንገሩኝ።
Sep 13, 202313 engagements
እባካቹ ንገሩኝ የእግሬ ጥፍር ተበላሽቷል ከልጅነቴ ጀምሮ። የት ብታከም ሙሉ ለሙሉ ይድኑልኛል? አዲስ አበባ ነው ምኖረው። plssss ንገሩኝ።
Sep 13, 2023Alert athejim ende fua yaregulshal☺️
Sep 13, 2023Pulos hospital ye koda hakimoch alu le ande amet yimest medhanit ale be sament 1 gize miwsed
Sep 13, 2023Takmo yedane sew mtakew ale plssss
Sep 13, 2023ግጥሙን ልሳሳት ችላለሁ ይመስለኛል ግን 🎧ካንተ ባንተ በሆነው ነገር እዚህ ደረስኩ ስም ይባረክ ሚለው መዝሙር ካላችሁ ላኩልኝ
Sep 13, 2023ጤና ጣቢያ ላይም ህክምናዉን ማግኘት ትችያለሽ
Sep 13, 2023