ሰዎች እንዴት ናቹ ሰሞኑን ከ 50 አመት በላይ የሆነው መፀሀፍ ከ አንድ ሽማግሌ አግንቸ ነበር ያስገረመኝ የመፀሀፉ እድሜ ሳይሆን የያዘው እውቀትና የአዛውንቱ ማስፈራሪያ ነበር አንዴ ከገባህበት አትወጣም ይጠራሀል ነበር ያለኝ መፀሀፉ አውደ ነገስት ይባላል ስለ ኮከብ ቆጠራና የተለያዩ ድግምቶች ያለበት ነው እኔ የ Computer Science ተማሪ ነኝ ወደ app ልቀይረው አስቤ ነበር ግን እንደተረዳሁት ከሆነ ኮከብ አቆጣጠሩ በሚቆጠርለት ሰው ስም እና በ እናት ስም ነው ሚቆጠረው እና እያይዳንዱ ፊደል የራሱ ቁጥር አለው ምን ለማለት ነው ወደ app ለመቀየር ፈተና የሆነው ነገር ለምሳሌ ሀይሌ ሚባል ሰው ልቁጠር ብል "ሀ" ብቻ የተለያየ ስለሆነ ይህን መረዳት ይከብዳል ሌላው ነገር ደሞ ጥቁር አስማቶች ተካተውበታል ሰውን እንዴት መጉዳት እንዳለብን የሚያስተምሩ ለምሳሌ መስተፋቅር,ማሳመም,መግደል የመሳሰሉት አስፈሪ ድግምቶች ሲኖሩ የገንዘብ የእድል የአደጋ መከላከያም ድግምቶች አካቶ ይዟል የኔ ጥያቄ ይሄን የጥንቆላ መፅሀፍ 400 ብር ልሸጠው ተስማምቸ ነበር ግን የሚያደርሰውን ሳስብ ከበደኝ እንዳላቃጥለው ታሪክ ነው ምን ይሻለኛል
Sep 11, 2023Man just burn that book it's a magic book mnm ayteqmhem wede kefaw menged nw yememerah man yeqrebh aqaxlew ena keza tsebel defabet amed kehone bewhala
Sep 12, 2023