Bill_Get729
#food
This is called Almond እና በ አማርኛ ኦቾሎኒ ብሎታል Google. It aint ኦቾሎኒ, ምንድነው ሚባለው እናንተ አካባቢ? እና አ/አ ውስጥ የት አገኛለው?
Sep 10, 20237 engagements
This is called Almond እና በ አማርኛ ኦቾሎኒ ብሎታል Google. It aint ኦቾሎኒ, ምንድነው ሚባለው እናንተ አካባቢ? እና አ/አ ውስጥ የት አገኛለው?
Sep 10, 2023በየሱፐር ማርኬቱ አለ በተለይ ቤተል እና መገናኛ። የኦቾሎኒ አይነት ነዉ አልመንድ። ስለዚህ አልመንድ ብለህ ጠይቀህ መግዛት ትችላለህ
Sep 11, 2023How much is z price my dear
Sep 12, 2023"Gewz" new mibalew
Sep 11, 2023ለውዝ ነውኮ ሴትዮ ፎ በየመንገዱ አለልሽ
Sep 11, 2023Lewz new mibalew be amaregna supermarketoch teyayk ynoral
Sep 11, 2023