ቆይ ግን ምን ታደርጋላችሁ የሆነ ሰው ስለ እናንተ እንዳያስብ ነግራችሁት ማሰብ ኣላቆም ቢል እና በየሄደት በጣም በጣም እንደሚያስብላችሁ ቢሆን እና ያ ነገር ደግሞ እናንተን በጣም ሰላም እምነሳችሁ ከሆነ ? የምር ግን በጣም ሰላም እየነሳኝ ነው።
Sep 10, 2023ይህ ማለት ያ ሰው በሕይወቱ ትልቅ ቦታ ሰጥቶሃል/ሻል ማለት ነው ስለዚህ የእርሱ ላንተ/ቺ ማሰብ ሰላም እንዲነሳህ/ሽ ለአእምሮህ/ሽ እድል ከመስጠት እና ስለ እኔ እንዳታስብ ከማለት ይልቅ(የዚያን ሰው ሃሳብ መለወጥ ስለማይቻል ) ሁሌም ቀና የሆነ እና በጎነቱን የሚመጥን ምላሽ መስጠት ተገቢ ነው ብዬ አምናለው! ምክንያቱም እውን በዚህ ጊዜ የሰው ልጅ በሕይወቱ ከሚገጥሙት ብዙ ፈተና እና ሃሳቦች አልፎ ስለሌላ ሰው ከልቡ ካሰበ እና ከተጨነቀ ይሄ ሰው #ልዩ ነው!
Sep 11, 2023