Abelll77
#personal
HeY AAE FamS እጄ ላይ ኮምፒውተር ወይንም ላፕቶፕ የለም እና ደግሞ ግራፊክስ ዲዛይን ፤ ፕሮግራሚንግ .. ዲጂታል ማርኬቲንግ የመሣሠሉ Tech ስራዎችን መስራት ፈልጋለው and አንዳንዶቹም ላይ Course ወስጄያለሁ በስልኬ እና PC በአጭር ጊዜ የምገዛበት Business ስራ ምናምን ብነግሩኝ ብታገናኙኝ🙏 18M Overthere 12 ውጤት እየጠበኩ ነው
Sep 10, 20231 engagements