ሰላም AAE fam የአምና Entrance ተፈታኝ ነበርኩ😢 ግን ቢሆንም አሪፍ ውጤት ስላመጣሁ አዲስ አበባ ደርሶኝ freshman ተማርኩ። ግን መግባት የፈለኩት medicine ነበር ግን አልተሳካም አና EiABC(የአርክቴቸሮች ግቢ) ገባሁ። 2nd ሴሚስተር በስርዓት ለመማር ሞከርኩ ግን የገባሁበት department ፍላጎቴ ስላልሆነ ይሆን አላቅም careless እየሆንኩ መጣሁ። class ስግባ ምንም አላማ የሚባል ነገር ሊኖረኝ አልቻለም። ባሁን ሰኣት ሁለት አማራጭ እንዳለኝ ነው የማስበው። - dropout አድርጌ ቀጣይ አመት entrance ተፈትኜ medicine መግባት። - በዚሁ field ቀጥዬ መመረቅ። እስኪ ምን ትመክሩኛላችሁ ?
Sep 09, 2023I don't know about architecture but as a medical doctor I advise anyone against joining medicine unless you don't care about how small the salary is, how exhausting the work is and above all it you don't care how broken (usually annoying and depressing) the system is.
Sep 10, 2023