Pussylover-29
#relationships
ሰላም እንዴት ናችሁ የ AAE ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ማለቴ አሁን ላይ እኔ 2015 ሀምሌ ላይ ተመርቄ አሁን ላይ ስራ ገብቻለሁ። በህይወቴ ከሞላ ጎደል ስኬታማ ነኝ ብዬ አስባለሁ በህይወቴ በጣም እየተቸገርኩበት ያለው ነገር ቢኖር የፍቅር አጋር መያዝ ነው። ሴት ልጅን መቅረብ በጣም እፈራለሁ ምናልባት ብቀርብም ወደ relation ውስጥ ለመግባት በጣም ነው የምቸገረው። Pleas ጥያቄየን እንደቀላል ሳታዩት ከዚህ ችግር መውጣት የምችልበትን የምትችሉ እርዱኝ ። አመሰግናለሁ 🙏
Sep 09, 20234 engagements