lghost137
#food
ሰላም እንዴት ናቹ ግቢያችን በጣም ሰፊ ነው እና አትክልት ለመትከል አሰብኩ አሁን በዚ ሰአት የሚበቅል አትክልት ምንድን ነው ቶሎ ሚበቅል ለቤት ውስጥ ልንጠቀመው ምንችለው አትክልት እና ስለ አትክልት አተካከል የሚናገር መፅሐፍ ካላቹ ላኩልኝ ስለ ቀና መልሳቹ አመሰግናለሁ
Sep 07, 20233 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ግቢያችን በጣም ሰፊ ነው እና አትክልት ለመትከል አሰብኩ አሁን በዚ ሰአት የሚበቅል አትክልት ምንድን ነው ቶሎ ሚበቅል ለቤት ውስጥ ልንጠቀመው ምንችለው አትክልት እና ስለ አትክልት አተካከል የሚናገር መፅሐፍ ካላቹ ላኩልኝ ስለ ቀና መልሳቹ አመሰግናለሁ
Sep 07, 2023Gomen & karia
Sep 08, 2023Yu.need a boyfriend dude
Sep 08, 2023ጫት ዝሪበት ሀብታም ነው ምትሆኚው
Sep 08, 2023