HOPE7
#technology
ሰላም የሳፍሪ ሲም ነበረኝ እና ካርድ ሳልሞላ ቆይቼ አሁን ካርድ ልሞላ ስል አገልግሎት ተቋርጧል አለኝ 700 ላይ ስደውል #330*.....# ምናምን ደውል አሉኝ እሱ ደሞ Unfinished ይላል እንዴት ነው አገልግሎት ማስጀመር ምችለው 🙏🙏
Sep 07, 20233 engagements
ሰላም የሳፍሪ ሲም ነበረኝ እና ካርድ ሳልሞላ ቆይቼ አሁን ካርድ ልሞላ ስል አገልግሎት ተቋርጧል አለኝ 700 ላይ ስደውል #330*.....# ምናምን ደውል አሉኝ እሱ ደሞ Unfinished ይላል እንዴት ነው አገልግሎት ማስጀመር ምችለው 🙏🙏
Sep 07, 2023Bro ለምን ሌላ አታወጣም
Sep 07, 2023Beakal biro hedelachew
Sep 07, 2023Enem endezi honobign enesu ga sihed chigrun meftat akituachew lela nw yawetahut
Sep 08, 2023