ፕሮዎች ግን ግብር ሰዶምን እንዴት ልትቃወሙ ቻላቹ😐 I am not trying to insult! ብዝዎቻቹ መፅሀፍ ቅዱስን በራሳቹ ነው ምትተረጉሙት...ግብረሰዶማዊያንም መፅሀፍ ቅዱስን በራሳቸው ምንገድ ስለ-ሚተረጉሙ እና ደግሞ እናንተ የኦሪትን ስርአት ተሽሯል ብላቹ ስለምታስቡ...according to you they are right and you still protest them? And again ቤተክርስቲያን እስከ 16ኛው ክፍለ ዘመን ስታስተምር ከነበረው ስርአት የእናንተ ለምን ወጣ የመምህራን(ሃዋርያት) ጊዜ ተዋረዱን ያልተከተለው ለምንድነው? even the Catholic Christian's follow the apostolic succession! N.B : I am not LGBT membe!
Sep 06, 2023andegna neger teshruwal hig alalnm yilks yane kegziabher erken nbr ahun kerbenal nw Bebluy kidan bcha sayhon beadis kidanm chmr gibresedom hatiyat mehonun metsaf kidus begiltse yaskemtal (ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1) ---------- 26፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ 27፤ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። 28፤ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
Sep 07, 2023