ሰላም guys👋 ከ 3 ዓመት በፊት ይሆናል forex trading ጀምሬ አሁም ላይ አሪፍ income አያገኘሁበት ነው አና አሁን ላይ ወደ 26,000 dollar ሰርቼ accounte ውስጥ አለ 2,600,000ብር ማለት ነው አና ጥያቄዬ ይሄን ብር መልሼ invest አርጌ forexun ብቀጥል ይሻላል ወይስ ሌላ business ልሞክርበት አውቀቱ ያላችሁ ሰዎች ተባበሩኝ 🙏
Sep 06, 2023😂😂አታስቀኝ እንዴት ሰራኸዉ ምናምን አንልህም። ስንቱን ይሄ ማይረባ ድራማችሁ ዉስጥ ከታችሁ አከሰራችሁት። forex የሚሰራ ሰዉ ስለኢንቨስትመንቱ ግራ ሲገባዉ ታየኝ እኮ😂 AAE ዲክላይን እንዳያረግብሽ የሰራሻት ድራማ ተመችታኛለች
Sep 07, 2023