#technology
እኔ ምላቹ national id ተመዝግቤ ሜሴጅም ልከውልኝ ነበር ግን በቴሌብር መታወቂውን ማየት አልቻልኩም እንደዛ ሆኖበት መፍትሄ ያገኘ ሰው አለ እንዴ ? ምን ይሻላል pls
Sep 06, 20235 engagements
እኔ ምላቹ national id ተመዝግቤ ሜሴጅም ልከውልኝ ነበር ግን በቴሌብር መታወቂውን ማየት አልቻልኩም እንደዛ ሆኖበት መፍትሄ ያገኘ ሰው አለ እንዴ ? ምን ይሻላል pls
Sep 06, 2023Open telebirr => go to apps there you will find fyda app => Open fyda app =>add the number they sent you in the message.
Sep 07, 2023Telebirr account yekefetkbet slk kutr, le national ID ketemezegebkbt gar 1nd mehon alebat!, endezim kalseralih Ethio tele hid
Sep 07, 2023@Yaredo_13 free delivery
Sep 07, 2023