ሰላም ከቴሌ ብር ተበድራቹ ሳትከፍሉ ረጅም ወራት የቆያችሁ አላችሁ? ወለዱ ከመጨመሩ ሌላ ቅጣት አለው? አንዳንዶቹ እስር ይላሉ አንዳንዶቹ ደሞ text ከመላክ ያለፈ ቅጣት የለውም ይላሉ በግል በዚህ ነገር ውስጥ ያለፋችሁ ወይም ከቤተሰብ እና የቅርብ ጓደኛ ምታውቁት ታሪክ ካለ ሼር አርጉን። የብዙ ሰው ጭንቀት ነው ምክንያቱም ምንም የተረጋገጠ መረጃ የለም ከቴሌ ተበድሮ አለመመለስ መጨረሻው ምን እንደሆነ
Sep 05, 2023እኔ 4ሺ ብር ከወሰድኩ የዛሬ ሳምንት አንድ አመት ሞልቶኛል ምን አያመጡም ብሮ ዝምብለው ወለድ ብቻ ነው
Sep 06, 2023