Youuu131.5
#technology
ሰዎች እባካችሁ እርዱኝ ለቢዝነስ አንድ ቦት ለመስራት አስቤ ነበር። ቦቱ አንደ Ask Anything Ethiopia bot ሆኖ መረጃን ከደንበኞች ተቀብሎ ቻናል ላይ የሚለቅ አይነት እንዲሆን ነው ያሰብኩት። እንዴት ነው መስራት የምችለው? በእናታችሁ ስለሚያስፈልገኝ ነው። እንዴት ነው የሚሰራው?
Sep 05, 20234 engagements
ሰዎች እባካችሁ እርዱኝ ለቢዝነስ አንድ ቦት ለመስራት አስቤ ነበር። ቦቱ አንደ Ask Anything Ethiopia bot ሆኖ መረጃን ከደንበኞች ተቀብሎ ቻናል ላይ የሚለቅ አይነት እንዲሆን ነው ያሰብኩት። እንዴት ነው መስራት የምችለው? በእናታችሁ ስለሚያስፈልገኝ ነው። እንዴት ነው የሚሰራው?
Sep 05, 2023Bot father yemibali bot tetekem
Sep 07, 2023ያልኩትን አይነት bot መስራት ይችላል?
Sep 08, 2023ክፈል ልስራልክ።
Sep 11, 2023I thinking be coidng new coding memar albh ymslgnal 1st
Sep 08, 2023