#relationships
ሰላም እንዴት ናቹ በጣም ለምወድው ጓደኛዬ ...(ከዛም በላይ) ነው ለኔ በርግጥ እና ለልደቱ አሪፍ ኖት ቡክ ልሰራ ፈለኩ ስጦታ እራሴ ፎቶ አርጌበት ፅፌበት ምናምን እና pic ላይ ያለውን አይነት ኖት ቡክ የት ማግኘት እችላለው ወይ ደሞ ምን አይነት ቦታ ነው ላገኘው ምችለው እርዱኝ እባካቹ ወይ idea ካላቹ በምን ማዘጋጀት እችላለው ስለ ጓደኛ plus ብላቹ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ
Sep 05, 20233 engagements