NavyHippo66125
#personal
Hi everyone እንዴት ናችሁ? ወደ ጥያቄዬ ስገባ እናት እና አባት ፍቺ ሲፈጽሙ የንብረት ክፍፍሉ እንዴት ነው just ለሁለት እኩል ይካፈላል ወይንስ ለእያንዳንዱ የቤተሰብ አባል/ልጅ?
Sep 05, 20238 engagements
Hi everyone እንዴት ናችሁ? ወደ ጥያቄዬ ስገባ እናት እና አባት ፍቺ ሲፈጽሙ የንብረት ክፍፍሉ እንዴት ነው just ለሁለት እኩል ይካፈላል ወይንስ ለእያንዳንዱ የቤተሰብ አባል/ልጅ?
Sep 05, 2023ባልና ሚስት እኩል
Sep 06, 2023Ur mother is gonna get the most of the property after marriage yalewn malet esum if she doesn't have work or any kind of assets
Sep 06, 2023