Job03195
#business
ሰላም ቤተሰቦች እንደምን ሰነበታችሁ??? እስቲ አንድ ነገር አግዙኝ.....ስለ "አዋጭ ህብረት ስራ" የምታቁትን ነገር አጋሩኝ በተለይ ቤት ለመግዛት በሚለው Topics ላይ ያለውን ነገር ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል።አዋጭ የምትሰሩ ከሆናችሁ ደግሞ that would be epic. በጣም አመሰግናለሁ ለትብብራችሁ።
Sep 05, 20230 engagements

Sep 05, 2023