Elaaas-51
#technology
ሰላም ሰዎች ይህ ማሽን የሰራተኞች መቆጣጠሪያ ማሽን ነው ተበላሽቷል እና በጣም እስኪደክመኝ ለማሰራት ዞርኩኝ ግን የሚሰራ ሰው ላገኝ አልቻልኩም እባካቹ የሚሰራበት ቦታ ካወቃቹ ጠቁሙኝ ቦስ ሊገድለኝ ነው ካለሰራክ ብሎ !!
Sep 04, 20232 engagements
ሰላም ሰዎች ይህ ማሽን የሰራተኞች መቆጣጠሪያ ማሽን ነው ተበላሽቷል እና በጣም እስኪደክመኝ ለማሰራት ዞርኩኝ ግን የሚሰራ ሰው ላገኝ አልቻልኩም እባካቹ የሚሰራበት ቦታ ካወቃቹ ጠቁሙኝ ቦስ ሊገድለኝ ነው ካለሰራክ ብሎ !!
Sep 04, 2023mn aynet cheger getmot nw? Yiberal gn ayseram nw weyis cherash ayberam ayseram nw?
Sep 05, 2023Yeberal yeseral gn USB mekebeyaw new yetebelashew save ayadergem
Sep 05, 2023