ሰላም ጋይስ እዩ ምንም አይነት ስድብም ሆነ መጥፎ ነገር አልፈልግም....ምትሳደቡ እናንተ ሃይማኖታዊ አይደላችሁም! ጥያቄዬ ፕሮቴስታንቶች ብዙ ጊዜ በክርስቶስ ካመናችሁ ሀጥያታቹ በሙሉ ተሽሯል ይላሉ....በተለይ 1ኛ የዮሐንስ 2:1 በመጥቀስ ❝ልጆቼ ሆይ፤ ይህን የምጽፍላችሁ ኀጢአት እንዳትሠሩ ነው፤ ነገር ግን ማንም ኀጢአት ቢሠራ፣ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን፤ እርሱም ጻድቁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።❞ ታዲያ በኢየሱስ የሚያምን ጌይ ወይም ሌስቢያን ንፁህ ነው? የአሁንም የፊውቸርም ሀጥያት ከተሰረየልን.....በቃ አምኖ የፈለገውን ማድረግ ይችላል እያላችሁ ነው? በተለይ ይህን መልስ ምፈልገው ከ Deadpool ነው ከዚ በፊት የሆነ ልጅ የጠየቀው ጥያቄ ላይ ከመለሰው መልስ!
Sep 04, 2023ሀጥያት ሚሻረው ንስሀ ገብቶ ከልቡ የተፀፀተ እና ወደ ቀደመው ስራ ላይ መለስ ልቡን ላስገዛ ነው ።።። ማመን ብቻውን ትርጉም የለውም ጌታ በትምህርቱ ሚወደኝ ቢኖር መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ፣ ተሸክሞ ማይከተለኝ ለኔ ሊሆን አይገባውም ይላል ።። ይሄ ደሞ መልካም ስራን በህጉ መኖርን እንደሚጠበቅብን ያመለክታል ። ደግሞም መልሶ በዳግም ምፅአት ፍርዱን ሲሰጥ ምን ብሎ እንደጠየቃቸው ግልፅ ነው ተርቤ አብልታችሁኛል ፣ ታምሜስ ጥይቃችሁኛል ነው ያለው የስራ ግብር እያመለከተ ነው። የጌታን መሞት መነሳት ለሚያምን በስራው ሁሉ ጌታውን ሊመስል ይገባዋል ያለ ፆም ያለ ስግደት ነገሮች ጥሩ አይሆኑም
Sep 04, 2023