Selam, kelijnete jemro be chenklate tlk sra serche interview eyetederku endehone eyasebku aweralew bewuste like big interviews: ena is it normal or just me? sle psychology mtaku slezi ngr mn tlalachu
Sep 03, 2023Etv(Ebc) ላይ ስለ ASTU የተሰራ ዜና ካየሁ በኋላ እዛ ገብቼ "...." ምናምን ሳረግ አልም ነበር።(grade 8) Highschool ስጨርስ በተማሪዎች ፊት ስሜ ተጠሮቶ ስሸለም አስብ ነበር።(grade 10..) #ከዛ ከትምህርት ቤቱ 3ተኛ ከፍተኛ ውጤት የኔ ሆኖ ተሸለምኩ።አሁን ደሞ astu ነኝ!😎 አሁን ደሞ የክብርት ሳህለወርቅን ልጅ ለማግባት እያሰብኩ ነው።ፈጣሪ እንዲረዳኝ ፀልዩልኝ🙏
Sep 04, 2023