JadeHawk74114
#religion
ሀይ ጋይስ 🙌 እንዴት ናችሁ የሆነ የምወደው የፕሮቴስታንት መዝሙር ነበረ እና ጠፋብኝ ስሙ ወይም ዘማሪዉ ትዝ ካላችሁ እንድታስታዉሱኝ ነዉ። ዋናዉ ዘማሪ ጥቆር ያለ ወጣት ነዉ እና ክሊፑ ሲጀምር ካምፓስ ዉስጥ እየተማሩ ነገር ነዉ። ቆየት ያለ ክሊፕ ነዉ እስኪ አስታዉሱኝ🙏
Sep 03, 202310 engagements
ሀይ ጋይስ 🙌 እንዴት ናችሁ የሆነ የምወደው የፕሮቴስታንት መዝሙር ነበረ እና ጠፋብኝ ስሙ ወይም ዘማሪዉ ትዝ ካላችሁ እንድታስታዉሱኝ ነዉ። ዋናዉ ዘማሪ ጥቆር ያለ ወጣት ነዉ እና ክሊፑ ሲጀምር ካምፓስ ዉስጥ እየተማሩ ነገር ነዉ። ቆየት ያለ ክሊፕ ነዉ እስኪ አስታዉሱኝ🙏
Sep 03, 2023Abenezer dejene
Sep 03, 2023Thank you so much
Sep 03, 2023ይሄ ይመስለኛል
kaltesasatku zemariw Abenezer Tadese yibalal ymezmuru title demo "yihe nw"
Sep 03, 2023Thanks
Sep 03, 2023"ይሄ ነው" አቤነዘር ደጀኔ
Sep 03, 2023Thanks
Sep 03, 2023Tent enebere ahunm ale haylu ayarejm be kalu bcha mdrn yatsena yhe new yene abat..... . . . .
Sep 03, 2023