#health
Selam guys ግርዛት ያማል እንዴ እናም ሰፊ ቁምጣ መልበስ ይቻላል ቀሚስ ብለብስ ደሞ ሥናልባት የሚያውቀኝ ሰው ሊያየኝ ይችላል በሚለው ነው በዛላይ ደሞ 18 አመቴ ነው እና ያማል? አመሰግናለሁ
Sep 03, 202312 engagements
Selam guys ግርዛት ያማል እንዴ እናም ሰፊ ቁምጣ መልበስ ይቻላል ቀሚስ ብለብስ ደሞ ሥናልባት የሚያውቀኝ ሰው ሊያየኝ ይችላል በሚለው ነው በዛላይ ደሞ 18 አመቴ ነው እና ያማል? አመሰግናለሁ
Sep 03, 2023Normally if you get it done at a hospital you will be given anesthesia around the area so the procedure is not painful. You might have some pain after but you will be given oral antipain that you can take for some days. About the clothing its better not to wear tight clothing untill the wound heals. If there is a means that you can wear the dresses for 48 hrs and stay home after that you can wear wide shorts
Sep 03, 2023You can wear jelbiya
Sep 03, 2023Tinshi atebkm nbr edmak gna nbr iko
Sep 03, 2023Mnew edme bechere qyxer eko seqy yechemral 😡
Sep 03, 2023አያምም ማደንዘዛ ስላለ ፥ለላው ነገር ጸሀይ ላነይ አትውጣ ምች ልመታክ ይችላል፤ባጠቃላይ ቶሎ ወደስራ ትመለሳለህ ።
Sep 03, 2023Tnx 🙏
Sep 03, 2023ሴት ዶክተር ከሰራችክ ተበላህ
Sep 03, 2023