ሰላም ጋይስ my father doesn't take shower! ማዘር በዚ የተነሳ ለብቻዋ እያደረች ነው....ገላ ታጠብ ሰውነትህ ይሸታል ብትለውም ለንቀት ይመስለዋል...ከውጪ መቶ ሰው በአሽሙር ነግሮትም አይገባውም....even እህቱ ሰድባ ነግራው አልገባው አለው....እኔ ራሱ ለመናገር ፈራው...ባለፈዎ በሆነ ጉዳይ ተጣልተን....ዝም ብዬ ይቅርታ ጠይቄ ታረኩ....በቃ የሆነ ነገር ስለሱ መጥፎ ስትናገር ለጥላቻ ወይም ሌላ ይመስለዋል....እና ከእናንተ ምፈልገው....እንዴት ላስገባለት....tell me only they to convince him to take a shower...በቃ በጓደኞቼም ፊት እያፈርኩ ነው። ቤትም ትዳራቸው እንዳይፈርስ እየሰጋው ነው።
Sep 02, 2023የሰው ልጅ ከመሬት ተነስቶ አልታጠብም አይልም ዝም ብላችሁ ከምትጮሁበት በፍቅር ቀርባችሁ "ምን ሁነህ ነው አባዬ" ብለህ ጠይቀው ያለ ምክኅያት እንቢ አይልም
Sep 03, 2023