Lightuponlight81.5
#other
ሰላም ወገኖች ከንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ወደ ንብ ለማስተላለፍ ስንት ነው የሚቆርጠው አስቸኳይ ነው😥😥
Sep 02, 20234 engagements
ሰላም ወገኖች ከንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ወደ ንብ ለማስተላለፍ ስንት ነው የሚቆርጠው አስቸኳይ ነው😥😥
Sep 02, 2023ወደ ቴሌ ብር ልከህ በነፃ ወደ ንብ ባንክ አታስተላልፍም እንዴ? የቴሌ ብር ብቸኛው ስጦታችን እሡ አይደለ እንዴ ከባንኮች ዘረፋ ያዳነን
Sep 03, 2023i think 50 cent per 100 birr
Sep 02, 2023Endeye birr bzat new ke 1000-10000 dres ke 20-25 new
Sep 02, 2023Be 100 birr 0.25 birr 25 santim
Sep 02, 2023