#other
#Adwa 1. አድዋ ጦርት ሲካሄድ የነበረበት ሰአት ይታወቃል? ማለተ ቀን ላይ ነው ወይስ ወዳመሻሽ? እባካችሁ የሆነ ስዕል ለመሳል ፈልጌ ጦርነቱ የተደረገበትን ትክክለኛ ሰአት ማወቅ ስለፈለኩነው። ታሪኩን ምታቁ ወይም ያነበባቹ ተባበሩኝ።
Aug 31, 20237 engagements
#Adwa 1. አድዋ ጦርት ሲካሄድ የነበረበት ሰአት ይታወቃል? ማለተ ቀን ላይ ነው ወይስ ወዳመሻሽ? እባካችሁ የሆነ ስዕል ለመሳል ፈልጌ ጦርነቱ የተደረገበትን ትክክለኛ ሰአት ማወቅ ስለፈለኩነው። ታሪኩን ምታቁ ወይም ያነበባቹ ተባበሩኝ።
Aug 31, 2023የመጀመሪያዋ ጥይት ወደ 11 ሰዓት (ሲነጋ) ቅዳሴ ላይ ሆነው ነው የተተኮሰችው። ከዚያ በኋላ የተፋፋመው ጦርነት የተካሄደው ረፋድ 4 ሰዓት ድረስ ነበር ያኔ ኢትዮጵያ አሸናፊነቷን አረጋግጣለች። ቀን ሙሉ ተዋጉ የሚባለው የሚሸሸውን ጣልያናዊ እና ባንዳ እያባረሩ ሲወጉ ስለነበር ነው።
Aug 31, 2023ጥያቄውን የጠየከው ሰው ...ትክክለኛ መልሱ ይሄ ነው
Sep 01, 2023ጠዋት 12 ሰዓት ጀምረው እስከ ማታ 12 ሰዓት
Aug 31, 2023ጦርነቱ ስድስት ሰአት እንደፈጀ እና ቀንም እንደነበር አውቃለው
Aug 31, 2023