Shem2360.5
#health
ሰላም እንዴት ናቹህ... እኔ ድሮ ማለት ካንፓስ ጆይን ከማደረጌ በፊት ደንዳና ነበረኩ እና እዛ ከገባሁ ቧኋላ በጣም ከሳሁ አንደኛ ምግቡ አይመቸኝም ነበር ሁለተኛ በጣም አጠና ነበር እና የሰውነት መቀነሴ ግድ አይሰጠኝም ነበር አሁን ተመርቄ ስር ላይ ነኝ ስራ ከጀመርኩ ሁለት አመት ሆነኝ ግን በቃ ምንም ሰውነት መጨመር አልቻልኩም ምንም ሱስ የለብኝም እና አስቡት 45kg ነኝ እስኪ ምን ባደርግ ይሻለኛል የምታውቁት መፍትሔ ከለ Please Please 🙏🙏🙏🙏
Aug 29, 20231 engagements