#other
ሰላም ሰዎች የሆነ ነገር ላማክራችሁ ነበር አሁን 12 ተፈትኛለሁ እና በዚ እረፍት ዝም ብዬ ከምቀመጥ የሆነ ነገር ለመማር አስቤ ነበር እህቴ ደግሞ ሜካፕ ጥፍር ምናምን ተማሪ አለችኝ እና አሁን ላይ ብማር ስራ አለው ማለት እናቴ ብዙ ብር አውጥታ ነው የምታስተምረኝ እና ከበደኝ በጣም ቢያንስ ከተማርኩ በኋላ ካልሰራሁበት ምን ይሰራልኛል እና እባካችሁ መልሱልኝ እንዴት ነው (የት ነው) ተምሬ ስራ የማገኘው በጣም ስለጨነቀኝ ነው በጣም አመሰግናለሁ ስለመልሳችሁ 🙏
Aug 29, 20234 engagements