ያዕቆብ ተኝቶ በህልሙ ብዙ በረከት አግኝቷል ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኝቷል ። እና ያው እኛ በህልማችን ምን እያረግን እንደምናድር የታወቀ ነው ። ለማንኛውም የተባረከ በረከት ሚገኝበት እንቅልፍ ይሁን ማለት ነው 🌒
Aug 30, 2023ያዕቆብ ተኝቶ በህልሙ ብዙ በረከት አግኝቷል ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ተገናኝቷል ። እና ያው እኛ በህልማችን ምን እያረግን እንደምናድር የታወቀ ነው ። ለማንኛውም የተባረከ በረከት ሚገኝበት እንቅልፍ ይሁን ማለት ነው 🌒
Aug 30, 2023btam Amsegenalew🙏🙏
Aug 30, 2023ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 28 ላይ እንዳለው ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደ አጎቱ ቤት ወደ ካራን ሲሄድ መንገድ ላይ መሸበት ከዚያ በላይ ለመሄድ ስላልቻለ ድንጋይ ተንተርሶ ተኛ በህልሙም አንድ መሰላል ከምድር እስከ ሰማይ ቆሞ ከላዩ ላይ ጌታ ተቀምጦበት መላዕክት ደግሞ ሲወጡ ሲወርዱበት ተመልክቷል ለዚያ ነው እንደዚህ ሚባለው መሰላሉ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ምስሌ ነው ብለን እናምናለን
Aug 30, 2023Betam amsegenalew🙏🙏
Aug 30, 2023