#entertainment
አንድ ልጅ እያለሁ የምወደው Drama ነበር ብዙዎቻችሁ እንደምታውቁት እርግጠኛ ነኝ ኢቲቪ ላይ ይታይ ነበር አዎ ርእሱ Don't Mess With An Angel ወይም(Marychuy) ነው። Trailerኡን አይቼው በቃ ምን ልበላችሁ ወደ ልጅነቴ ወሰደኝ፤ እና ምን መጠየቅ ፈልጌ ነው መሰላችሁ የድራማውን ሊንክ በEnglish ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ላኩልኝ plz ለምላሻችሁ😘
Aug 29, 20236 engagements