Hey yall so i have this question in mind , why would a mother hate her daughter cuz mine hate me for sure i tried to tell her that የምትናገረኝ ነገሮች በጣም እየጎዱኝ እንዳሉ but it didn't change a thing ሁላ istg i tried to kill my self በቃ እረፍት ከሰጠኋት ብዬ but ater every try i end up in the hospital and she end up hating me more and more like i try my best to make her happy but nothing work , dose any of ur moms are lile this i tried to be tha best daughter by every way possible but no use so what am i supposed to do am confused fr :(
Aug 29, 2023ሞኝ አትሁኚ ወደድሽም ጠላሽም ዘላለም ከእናትሽ ጋር አትኖሪም ለቀጣዩ ህይወትሽ አስቢ በመስሪያሽ ጊዜ በሆነው ባልሆነው እራስሽን ለማጥፋት ከምትሮጪ ለማልማት እሩጭ! እቺ ምድር ለተሸናፊ ቦታ የላትም! ደሞ ልንገርሽ ይሄም ቀን ያልፋል ብር አግኝተሽ የራስሽን ህይወት የምትመሪበት ቀን ይመጣል እውነቴን ነው እኔ ድሮ ዶሮ ኩስ ለመጥረግ ከገጠር አምጥተውኝ በወር 1200birrይከፍሉኝ ነበረ ማደሪያና ምግብ ከነሱ እግዚአብሔርን አስቀድሜ እኔም ታግዬ ያሁላ መከራ አልፎ ከ6 ዓመት በኋላ ዛሬ መልካም ቦታ ላይ ነኝ! ለበዓል ኢትዮጵያ እገባለሁ! ሁሌ ከራስሽጋር ተወዳደሪ ስታነፃፅሪም ከትናንት ማንነትሽ ዛሬ ምን ሰራሁ በይ እግዚአብሔርን አስቀድሚ ሁሉም ያልፋል!
Aug 30, 2023