Laski20
#education
✨የ 2015 የ 12 ክፍል ተማሪ ነበርኩ ውጤት እየጠበኩ ነው እና AAU መግባት እፈልግ ነበር። አሁን ግን በውድድር ፈተና ተፈትነን ነው የምንገባው እና ሰዎች እባካችሁን ፈተናው መቼ እንደሚሰጥ ከወቃችሁ ንገሩኝ እና ፈተናው ከውጤት በፊት ነው? ወይስ ከውጤት በኋላ pls guys i have no idea, inform me anything about it.🙏🙏🙏🙏🙏
Aug 29, 202311 engagements