በፊት ቀላል ነገር ሚመስላኝ እና ዛሬ cycle ልነዳ ብየ በጣም ከበዳኝ እራሴን control ማድረግ አቃተኝ plus pedal መምታት አልቻልኩም እስቲ experience share አድርጉኝ እንዴት ነው በቀላሉ ምላምዳው ስንት ቀን ይፈጃል thanks
Aug 29, 2023Zm ble melemamed new, be ande ayilemedm, dgegmosh mifelg neger new. Demo hulum sew be ekul ftnet aylemdm
Aug 29, 2023